News

ቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረች። የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚ ፑቲን በስልክ ውይይት ማድረጋቸውን ተነግሯል። ሁለቱ መሪዎች 1 ሰዓት ከ30 ደቂቃ በፈጀ የስልክ ውይይታቸው የዩክሬን ጦርትና የሁለትዮሽ ግንኙነትን ማደስ የውይይታው አክል ...
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከአውሮፓ ሀገራት በሚገቡ የወይን እና ሌሎች የአልኮል መጠጦች ላይ የ200 በመቶ ታሪፍ እንደሚጥሉ ተናገሩ። ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተሰኘው የራሳቸው ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በለጠፉት መልዕክት "የአውሮፓ ህብረት ...
በኢትዮጵያ እና ኤርትራ መካከል ዳግም ጦርነት ከመቀስቀሱ በፊት ሊቆም እንደሚገባ የአውሮፓ እና የአሜሪካ የቀድሞ ዲፕሎማቶች አሳስበዋል፡፡ በጆ ባይደን አስተዳደር የአፍሪካ ቀንድ ምክትል ልዩ መልዕክተኛ የነበሩት ፓይተን ኖፍ እና የቀድሞው ...
ፖለቲካ በአዲሱ የሶማሊያ የሰላም አስከባሪ ተልዕኮ ግብጽ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ ተሳታፊ ሀገራት ምን ያህል ወታደሮችን ያዋጣሉ? በቅርቡ ከሶማሊያ ጋር ግንኙነቷን ያደሰችው ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮችን በማሳተፍ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ...
አረብ ኤምሬትስ ፍልስጤማውያንን ከጋዛ የማፈናቀል እቅድ እንድምትቃወም አስታወቀች። በእስራኤል የመጀመሪያ የመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝታቸውን ያደረጉት የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ ዛሬ ኤምሬትስ ገብተዋል። የኤምሬትስ ...
የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የዩክሬን እና የሩስያ ጦርነት እንዲቀጥል የሚፈልጉ የአውሮፓ ሀገራት በሰላም ድርድሩ ላይ ለመሳተፍ ለምን ፈለጉ ሲሉ ጠይቀዋል፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪው እና ...
ኢራን ጠላቶቿ አሁን ያሏትን የኑክሌር ጣቢያዎች ከመቱባት አዲስ ማቋቋም እንደምትችል ገለጸች። የኢራኑ ፕሬዝደንት መስኡድ ፔዜሽኪያን የቴህራን ጠላቶች የኑክሌር ጣቢያዎቿን ሊመቱባት ይችላሉ፤ ነገርግን አዳዲሶች የመገንባት አቅሟን መከልከል ...
ዲፕሲክ ኤአይን ያገዱ የዓለማችን ሀገራት እነማን ናቸው? ከሁለት ሳምንት በፊት መሰረቱን ቻይና ያደረገው ዲፕ ሲክ መተግበሪያ ወይም አፕ በአፕ ስቶር ላይ ከተጫነ በኋላ የበርካታ ተቀወማትን እና ተጠቃሚ ግለሰቦችን ትኩረት ስቧል። ይህ መተግበሪያ ...
የኢራኑ ጠቅላይ መሪ አያቶላህ አሊ ካሚኒ በቴህራን ከሃማስ መሪዎች ጋር ተወያዩ። የሃማስ ጊዜያዊ መሪ ካሊል አል ሃያ፣ የሃማስ ምክርቤት ሃላፊ ሞሀመድ ዳርዊሽ እና ከፍተኛ የቡድኑ አመራር ኒዛር አዋዳላህ በምክክሩ ላይ ተሳትፈዋል። የሃማስ ...
የአንድ ስታዲየም ስፋት ያለው የጠፈር አለት ከሰማይ ወደ መሬት እየተምዘገዘገ ነው ተባለ፡፡ የአሜሪካ ጠፈር ሳይንስ ምርምር ማዕከል ወይም ናሳ እንደገለጸው ከሆነ አሜሪካ በዓለም ጦርነት ወቅት በጃፓኗ ሂሮሽማ ላይ ከጣለችው ቦምብ በመቶዎች ...
የሩሲያ የልኡክ ቡድን አሳድ ከወደቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሶሪያ ደማስቆ ደርሷል። የሩሲያ የልኡክ ቡድን የሞስኮ አጋር የሆኑት ፕሬዝደንት በሽር አልአሳድ ከስልጣን ከወደቁ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዛሬው እለት ደማስቆ መግባቱን ሮይተርስ ...