News
የዓለማችን ባለጸጋዎች እና የገዟቸው ሚዲያዎች በአሁኑ ወቅት የዓለማችን ቀዳሚ የሚባሉት ባለጸጋ የሆኑ ግለሰቦች በሚዲያ እና ቴክኖሎጂ የስራ ዘርፍ የተሰማሩ ናቸው፡፡ ለአብነትም የአማዞኑ የሎጅስቲክስ ኩባንያ ባለቤቱ ጄፍ ቤዞስ ዋሽንግተን ...
በፈረንጆቹ 1955 ጥቅምት 5 መታተም የጀመረው የአለም የድንቃድንቅ መጽሃፍ ከ40 ሺህ በላይ የመዘገባቸው ክብረወሰኖች አሉ። ይሁን እንጂ በየአመቱ እያተመ የሚያወጣቸው ከ4 ሺህ እንደማይበልጡ ይነገራል። ሊገባደድ የቀናት እድሜ የቀረው የፈረንጆቹ ...
ፖለቲካ ፑቲን እና ትራምፕ በተጠባቂው የስልክ ውይይታቸው በምን ጉዳዮች ላይ ተነጋገሩ? ፕሬዝዳንት ትራምፕ እና ፕሬዝዳንት ፑቲን 1 ሰዓት ከ30 ደቂቃ የፈጀ የስልክ ውይይት አድርገዋል ...
የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ሾሊድሚር ዘለንስኪ "ስልጣኔን ለመልቀቅ ዝግጁ ነኝ" ሲሉ አስታወቁ። ፕሬዝዳንት ሾሊድሚር ዘለንስኪ ትናንት ምሽት በሰጡት መግለጫ ላይ የሚያስቀምጧቸው ቅምድ ሁኔታዎች የሚሟሉ ከሆነ ስልጣን ለመልቀቅ ዝግጁ መሆናቸውን ነው ...
ቱርክ የፕሬዝደንት ኢርዶጋንን ዋና ተቀናቃኝ አሰረች። የቱርክ ባለስልጣናት የፕሬዝደንት ኢርዶጋን ዋና ተቀናቃኝ የሆኑትን በሙስናና እና የሽብር ቡድንን በመርዳት በመክሰስ ዋና ተቃዋሚው "በቀጣይ ፕሬዝደንት ላይ የተፈጸመ መፈንቅለ መንግስት ...
ኢራን ጠላቶቿ አሁን ያሏትን የኑክሌር ጣቢያዎች ከመቱባት አዲስ ማቋቋም እንደምትችል ገለጸች። የኢራኑ ፕሬዝደንት መስኡድ ፔዜሽኪያን የቴህራን ጠላቶች የኑክሌር ጣቢያዎቿን ሊመቱባት ይችላሉ፤ ነገርግን አዳዲሶች የመገንባት አቅሟን መከልከል ...
የአንድ ስታዲየም ስፋት ያለው የጠፈር አለት ከሰማይ ወደ መሬት እየተምዘገዘገ ነው ተባለ፡፡ የአሜሪካ ጠፈር ሳይንስ ምርምር ማዕከል ወይም ናሳ እንደገለጸው ከሆነ አሜሪካ በዓለም ጦርነት ወቅት በጃፓኗ ሂሮሽማ ላይ ከጣለችው ቦምብ በመቶዎች ...
ፖለቲካ በአዲሱ የሶማሊያ የሰላም አስከባሪ ተልዕኮ ግብጽ እና ኢትዮጵያን ጨምሮ ተሳታፊ ሀገራት ምን ያህል ወታደሮችን ያዋጣሉ? በቅርቡ ከሶማሊያ ጋር ግንኙነቷን ያደሰችው ኢትዮጵያ ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው ወታደሮችን በማሳተፍ በሁለተኛ ደረጃ ላይ ...
የሩሲያ የልኡክ ቡድን አሳድ ከወደቀ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሶሪያ ደማስቆ ደርሷል። የሩሲያ የልኡክ ቡድን የሞስኮ አጋር የሆኑት ፕሬዝደንት በሽር አልአሳድ ከስልጣን ከወደቁ በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዛሬው እለት ደማስቆ መግባቱን ሮይተርስ ...
የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የዩክሬን እና የሩስያ ጦርነት እንዲቀጥል የሚፈልጉ የአውሮፓ ሀገራት በሰላም ድርድሩ ላይ ለመሳተፍ ለምን ፈለጉ ሲሉ ጠይቀዋል፡፡ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪው እና ...
ፖለቲካ በእስራኤል-ሄዝቦላህ ጦርነት ዙሪያ ምን አዳዲ ክስተቶች አሉ? እስካሁን የምናውቀው… ሄዝቦላህ በእስራኤል ጦር ታንኮች ላይ የተሳካ ጥቃት መሰንዘሩን እታውቋል ...
ኢትዮጵያ በዚህ ረገድ በአንደኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለችኢኮኖሚ በ2025 ከፍተኛ የኑሮ ውድነት የታየባቸው የአፍሪካ ሀገራት ዜጎች ለምግብ፣ መጠለያ፣ ትራንስፖርት፣ ጤና እና ሌሎችም መሰረታዊ ፍላጎቶች የሚጠየቁት ወጪ መናር ፈታኝ ሆኗል ...
Some results have been hidden because they may be inaccessible to you
Show inaccessible results